Skip to main content

Published on 11 April 2024

መልሶችዎ በተሰካ ሁኔታ ወደ እኛ ተልከዋል::

ያቀረቡትን መረጃ በጥብቅ ሚስጢር በመያዝ ወደፊት ለሚደረጉ የወንጀል ምርመራዎች ስኬት አስፈላጊ ሚና ይጫወታል::

ስለ ትብብርዎ እጅግ እናመሰግናለን::

ሂደቱ ለመጨረስ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ በትህትና በትእግስት እንዲጠብቁን እንጠይቃለን::

ፌድፖል ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገው በዛ ባቀረቡት ሰነድ ዝርዝር ተጠቅሞ ከርስዎ ጋር ግንኙንት ሊፈጥር ይችላል::

ተጨማሪ መረጃ ሊሰጡን ከፈለጉ ያንኑ የግል አድራሻ ዝርዝሮችን በመጠቀም አዲስ ቅጽ እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቆታለን::

ፌድፖል

የፌደራል ፖሊስ ጽ/ ቤት